Facility

ሥራ አመራር ኢንስቲትዩቱ የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን ገምግሟል

ሥራ አመራር ኢንስቲትዩቱ የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን ገምግሟል ኢንስቲትዩቱ የ2015 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሄዷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የዕቅድ፤በጀትና ፕሮጀክት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር አቶ ተስፋየ ኃ/ስላሴ በሩብ አመቱ በእቅድ ከተቀመጡ ከተግባራት ዉስጥ በ2015 በጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዘገቡን መቻሉን ባቀረቡት ሪፖርት አስታዉቀዋል፡፡ በሪፖርቱ በመጀመሪያ ሩብ አመት …

ሥራ አመራር ኢንስቲትዩቱ የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን ገምግሟል Read More »

ብርሀን ፈንጣቂ የሆነ መሪ በመገንባት የዜጎችን ሁለንተናዊ ለዉጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገለፀ

ቀን :-16/07/2014 ዓ.ም የአማራ ክልል አመራር አካዳሚ ከገጠር ልማት ስትራቴጅና ሞዴል መንደር ምስረታ ማማከር ኘሮጀክት ጋር በመተባበር በክልሉ ዉሥጥ ከሚገኙ አራት ወረዳዎች የተመረጡ 80 የመንደር አመራሮችን  ከመጋቢት 12 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ  ቀናት በአካዳሚዉ ግቢ የስልጠና አዳራሽ ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው ማጠቃለያ ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ …

ብርሀን ፈንጣቂ የሆነ መሪ በመገንባት የዜጎችን ሁለንተናዊ ለዉጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገለፀ Read More »

የአብክመ አመራር አካዳሚ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አከበሩ

የአብክመ አመራር አካዳሚ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አከበሩ የአብክመ አመራር አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል በደማቅ ሁኔታ አከበሩ ።በዓሉ ሲከበር የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአካዳሚዉ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ እና ተወካይ የአስ/ልማ/ም/ኃላፊ አቶ ምህረቴ ዋለ በአለም አቀፍ ለ111ኛ ጊዜ በአገራችን ለ46ኛ ጊዜ” እኔ ለእህቴ ጠባቂ ነኝ” …

የአብክመ አመራር አካዳሚ ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አከበሩ Read More »

ለአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጅ፤ኢንፎርሜሸን ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን ሰራተኞች የከይዘን ስልጠና ተሰጠ

የአማራ አመራር አካዳሚ ለሳይንስና ቴክኖሎጅ፤ኢንፎርሜሸን ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን ሰራተኞች የካይዘን ስራ አመራር ስልጠና ሰጠ የአማራ አመራር አካዳሚ ለሳይንስና ቴክኖሎጅ፤ኢንፎርሜሸን ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን ሰራተኞች ከመጋቢት 06/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በከይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና አተገባበር ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናዉ በአካዳሚዉ የስራ አመራር ልማት ዳይሬክተር አቶ ዮሐንስ ወርቁ እና በአካዳሚዉ  አማካሪዎች በጋራ እየተሰጠ ይገኛል፡፡የከይዘን የስራ አመራር ፍልስፍናን በተገቢዉ በመተግበር …

ለአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጅ፤ኢንፎርሜሸን ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን ሰራተኞች የከይዘን ስልጠና ተሰጠ Read More »

የአማራ አመራር አካዳሚ የ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማዊ ዉይይት አካሄደ

የአማራ አመራር አካዳሚ የ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማዊ ዉይይት አካሄደ የካቲት 22/06/2013 ዓ.ም የአማራ አመራር አካዳሚ ሰራተኞች በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ ክንዉን አፈፃፀም ግምገማዊ የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡የአካዳሚው ዕቅድ፤በጀትና ፕሮጀክት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ያረጋል ዳምጤ በግማሽ አመቱ በእቅድ ከተያዙት የቁልፍና አበይት ተግባራት ዉስጥ አብዛኞቹ ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ማከናወን መቻሉን ባቀረቡት …

የአማራ አመራር አካዳሚ የ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማዊ ዉይይት አካሄደ Read More »

የስራ ላይ ስነ-ምግባር ስልጠና መውሰዳቸው በስራ ላይ ስኬታማ መሆን እንደሚያስችል ሰልጣኞች ገለፁ!

የአብክመ ሳይንስ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ሰራተኞች እና አመራሮች የስራ ላይ ስነ-ምግባር ስልጠና ወሰዱ የአብክመ አመራር አካዳሚ ለአብክመ ሳይንስ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ሰራተኞች እና አመራሮች የስራ ላይ ስነ-ምግባርላይያተኮረ ስልጠና ከየካቲት 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት  በመስጠት ተጠናቋል፡፡ የሥልጠናው ዓላማ የአመራሮችንና ከፍተኛ ባለሙያዎችን እውቀት ፣ ክህሎት ፣ተቋማዊ የሥራ ሥነ ምግባር፣ አመለካከትና ተነሳሽነትን ማሳደግ ነው ሲሉ የአካዳሚው  …

የስራ ላይ ስነ-ምግባር ስልጠና መውሰዳቸው በስራ ላይ ስኬታማ መሆን እንደሚያስችል ሰልጣኞች ገለፁ! Read More »