የሻይ ቡና አገልግሎት (Refreshment)

በአንድ ጊዜ 1000 ሰልጣኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል የሻይ ቡና ግብዓቶችን አሟልተን በደንበኞቻችን ፍላጎት መሰረት የሻይ ቡና አገልግሎት እናቀርባለን፡፡ የሻይ ቡና አገልግሎት አቅርቦቱ በቀን ሁለት ጊዜ የሚቀርብ ሲሆን ሻይ፣ ቡና፣ ወተት፣ ኬክ፣ ጥብሳ ጥብስ (ኩኪስ) ፣ የገብስ ቆሎ፣ 0.5 ሊትር የታሸገ ውሃ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር ለሰልጣኞች ምቹ በሆነ መልኩ ስልጠና በሚካሄድባቸው ቦታዎች ሁሉ እናቀርባለን፡፡በልዩ ትዕዛዝ (special order) ስፔሻል ኮክቴልና መጠጥ፣ የስልጠና መክፈቻ ወይም መዝጊያ የቡና ሴርሞኒ ልዩ ዝግጅት ሲኖር ቢራ፣ ወይን፣ ለስላሳ መጠጦች እናቀርባለን፡፡