ክልሉን ሊያሣድጉ የሚችሉ ብስለት ያላቸውን ሣይንሳዊና ዘመን ተሻጋሪ ሃሳቦች በማመንጨት የትምህርትና ስልጠና ፣ የምርምርና ምክር አገልግሎት በመስጠት የህዳሴውን ጉዞ ቀጣይነት የሚያረጋግጥ ፣ የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ የሚረዳና ምላሽ የሚሰጥ ብቃት ያለው አመራርና ሌሎች የልማት ኃይሎችን በማፍራት ለሃገሪቱ ዘላቂ ልማትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው ፡፡
Our mission is to establish organization used to develop effective leadership that ensures the sustainability of renewal journey, to give appropriate response for the renewal forum request and achieve the country’s vision properly, be initiating scientific and sustainable ideas, having greater substance with respect to education, training, research, observation, analysis and internalize in the region.
አካዳሚው በ2ዐ17 በፖለቲካዊ አመራር ጥበብ በአገር ደረጃ የለውጥና የብቃት ሞዴል ማዕከል ሆኖ ማየት ፣
Amhara Leadership Academy strives to become a reputable center of political leadership, change, and excellence across the Country by the year 2017.
- ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና አስተሳሰብ መያዝ ፣
- ዓላማችን ሊሰሩበትና ሊገለገሉበት የሚመርጡት አካዳሚ በጋራ መገንባት ነው፣
- ሁልጊዜ መማር፣ መማማር እና መመራመር የሥራ ባህላችን ነው፣
- ለብዝሃነት፣ ለህዝብ ወሳኝነትና ተጠቃሚነት መጐልበት ተግተን እንሰራለን፣
- አካዳሚውን የለውጥና ብቃት ማዕከል ማድረግ የእያንዳንዳችን ኃላፊነት ነው፣
- የተገልጋዬች እርካታና አመኔታ የውጤታችን እና የህልውናችን መለኪያ መሠረቶች ናቸው ፣
- በሠብአዊ ሀብት ልማት ልዩነት እንፈጥራለን ፣
- Having Developmental and Democratic thinking and act accordingly.
- Our Objective is to build the academy together that preferable and workable.
- Learning and discovering with strong moral principles is our working culture
- We work to promote Diversity, Public Decision and access
- Making the academy to be center of Excellence is each individual responsibility
- Customer satisfaction and loyalty is our result and our survival.
- We will make a difference through Human Resource Development.
- We will act with the quality of being honest