የአማራ አመራር አካዳሚ የምግብ አገልግሎት(Food service )

በደንበኞች ፍላጎት እና ትዕዛዝ መሠረት ቁርስ፣ ምሳ እና እራት አገለግሎት ይሰጣል፡፡ እስከ 1000 ሰዎችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ በሚችለው ካፍቴሪያችን ጣፋጭ እና ለሰውነት ተስማሚ ምግቦችን እናቀርባለን፡፡
1ኛ ደረጃ ብፌ የምግብ ዝርዝር ውስጥ ክትፎ፣ የቤቱ ስፔሻል የበግ ጥብስ፣ ምንቼት፣ ቀይ ወጥ፣ ሚስቶ፣ ፒካታ፣ ሩዝ በስጋ፣ ጎመን በስጋ፣ ፍራፍሬ (ብርቱካን ወይም ሙዝ)
የፆም፡-  ቆስጣ፣ ሰላጣ፣ ቲማቲም፣ ተጋቢኖ፣ ምስር ክክ፣ ድፍን ምስር አልጫ፣ ፒካታ፣ ድንች ችፕስ፣ ጎመን በድንች፣ ሩዝ፣ ክክ ቀይ፣ ክክ አልጫ፣ቃሪያ፣ ፍራፍሬ (ብርቱካን ወይም ሙዝ)

በተመጣጣነ ዋጋ ይቀርባል፡፡