የአማራ አመራር አካዳሚ ተማሪዎችን አስመረቀ፡
06/06/2013 ዓ.ም የአማራ አመራር አካዳሚ በህዝብ አመራርነት እና በፖለቲካል ኢኮኖሚ በመደበኛ መርሃ-ግብር ያስተምራቸውን 37 የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ ።አካዳሚው የክልሉ መንግስት ዩኒቨርሲቲ ከሆነ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ሲያስመርቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።በአሁኑ ወቅት አካዳሚው 103 ተማሪዎችን በአራት የትምህርት ዘርፎች በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ በማሰልጠን ላይ መሆኑን የአካዳሚው ፕሬዝዳንት ዶክተር ማተቤ ታፈረ በምረቃው …