Training and Management Consultant Profiles
ከመንግስትም ሆነ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ አመራር የስልጠናና የማማከር አገልግሎት (የTraining and Management Consultancy) ጥያቄዎችን በማንኛዉም ጊዜ ተቀብሎ በጥራትና በተፈለገዉ ጊዜ አዘጋጅቶ ለማቅረብ የተለያዩ የሙያ ስብጥር ያላቸዉና ከ10 ዓመት በላይ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ሁለተኛ ዲግሪና ሶስተኛ ዲግሪ ያላቸዉ ባለሙያዎችና አመራሮች የሚገኙበት አካዳሚ ሲሆን ፕሮፋይላቸዉ እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡
ተ.ቁ | የባለሙያዉ ስም | የስራ ድርሻ | የትም/ደረጃ | |
የመጀመሪያ ዲግሪ | 2ኛ ዲግሪ | |||
1 | ዮሐንስ ወርቁ | ዳይሬክተር | Law | Business Administration in International Business |
2 | ጊዜዉ ታደሰ | አሠልጣኝና አማካሪ | Management | Business Administration |
3 | ታምሩ ተመስገን | አሠልጣኝና አማካሪ | Educational planning and Management | Business Administration |
4 | ሙሉጌታ አለማ | አሠልጣኝና አማካሪ | Pedagogical Science | Psychology |
Educational Leadership | ||||
5 | አንተሁነኝ ደምሴ | አሠልጣኝና አማካሪ | Management | Accounting and Finance |
6 | እንዳላማዉ ይታይህ | አሠልጣኝና አማካሪ | Biology | Educational Leadership |
7 | ከፍያለዉ ገነት | አሠልጣኝና አማካሪ | Educational planning & management | Public Management |
8 | ሰለሞን ብርሃኔ | አሠልጣኝና አማካሪ | Management | Educational Planning and Management |
9 | በልስቲ አለማየሁ | አሠልጣኝና አማካሪ | Economics | Political Economics
|
civics and ethical education | ||||
10 | መኳኳንት ዘላለም | አሠልጣኝና አማካሪ | Pedagogical Science and Geography | Geography and Environmental Studies |
11 | መስፍን ተስፌ | አሠልጣኝና አማካሪ | Mathematics | Business Administration |
12 | አዲሴ ንጉሴ | አሠልጣኝና አማካሪ | Language | International Comparative Education |
13 | ጌትነት አላምረዉ | አሠልጣኝና አማካሪ | civics and ethical education | Project Management (በመማር ላይ ያለ) |
14 | በዛ ሠራዊት | አሠልጣኝና አማካሪ | Accounting Management | – |