ለድህረ ምረቃ ትምርህርት ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ተሰጠ
የአብክመ አመራር አካዳሚ በ2014 ዓ.ም በጀት አመት በአዲስ ለሚገቡ ሲቪል ሰርቫንት የመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም የ2ተኛ ድግሪ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና ዛሬ በ17/06/2014 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡
የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠዉ በሁለት የትምህርት መስኮች በፕሮጀክት ማኔጅሜንት እና በፐብሊክ ፖሊሲና ሊደርሽፕ የትምህርት ፕሮግራሞች 63 ተማሪዎች ተቀብሎ የመግቢያ ፈተና ሰጥቷል፡፡
Amhara Managemnet Institute (AMI) established by Proclamation No.221/2014 having juridical personality of the regional government higher education, training and research institution.