የመማር ማስተማር ስራዉ ዉጤታማና የተሻለ መሆኑን ተመራቂ ተማሪዎች ገለፁ
ቀን 08/07/2014ዓ.ም የአብክመ አመራርአካዳሚ የ2014 ዓ.ም የድህረ-ምርቃን ተማሪዎች የማማርማስተማር ስራዉ ዉጤታማና የተሻለ መሆኑን ገለፁ፡፡ አካዳሚዉ በማማርማስተማር ስራዎችና የአሰራር ስርዓት እና የተጀመረዉን ዉጤታማ የመመማርማስተማር ሂደት አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ዉይይት ከዕጩ ምርቃን ጋር የዉይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ በዉይይቱም በአካዳሚዉ ግቢ ዉስጥ የሚሠጠዉ የመማርማስተማር ስራምቹ የግቢዉ በየቴክኖሎጅ አቅርቦት በመጠቀም የተማሪዎችን አቅም ክህሎት እዉቀት የሚያሳድግ መሆኑን ተገልጿል፡፡ ዕጩ ምርቃን ተማሪዎች …